የሀገሪቱን ዋና ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን የሚያስተዳድረው እና የሚቆጣጠረው ቪጂቲአርኬ የተባለው የሩሲያ መንግስት ኩባንያ ሰኞ እለት የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ሮይተርስ ዘግቧል። የሩሲያ ...
ሁለቱ ምር ቤቶች በጋራ ባካሄዱት የመክፈቻ ስነ ስርዓትም አምባሳደር ታዬ አስጸቀስላሴ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾሟል። የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ ...
አንድ አመት ባስቆጠረው የጋዛ ጦርነት እስራኤል በሰርጡ ውስጥ 40 ሺህ የሀማስ ኢላማዎች ላይ ጥቃት የፈጸመች ሲሆን 4700 የምድር ውስጥ ዋሻዎችን እና ከአንድ ሺህ በላይ የሮኬት ማስወንጨፍያ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ መስከረም 27 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
ማንኛውም አካል በሲቪል ሰዎች እና በሲቪል ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከማድረስ እንዲቆጠብ ባወጣው መግለጫ አሳስቧል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል የሰበአዊ መብቶች ...
ሄዝቦላ ያስወነጨፈው ሮኬት በእስራኤል በትልቅነቷ ሶስተኛ የሆነችውን የሀይፋ ከተማ መምታቱን ፖሊስ በዛሬው እለት አስታውቋል። ወደ መካከለኛው ምስራቅ በተስፋፋው የጋዛው ጦርነት የመጀመሪያ መታሰቢያ ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዚህ ጦርነት የደረሱ ጉዳቶችን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በፍልስጤም በኩል 41 ሺህ 788 ንጹሃን ሲገደሉ በእስራኤል በኩል ደግሞ 1 ሺህ 677 ዜጎች ተገድለዋል፡፡ ...
ለአጭር ጊዜ ተከስቶ የእድሜ ልክ ጉዳት ከሚያደርሱ የተፈጥሮ ጉዳቶች መካከል አንዱ የሆነው ርዕደ መሬት ወይም የመሬት መንቀጥቀጥ በየጊዜው በተለያዩ ሀገራት ይከሰታል። የተወሰኑ ሀገራት ደግሞ ደጋግሞ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች የሚያጋጥማቸው ሲሆን ኢንዶኔዥያ፣ ሜክሲኮ እና ጃፓን በዚህ ይታወቃሉ። ...
ፕሬዝዳንቱ የጥቂት ግለሰቦችን የፖለቲካ ፍላጎት ለማሳካት እና የስልጣን ጊዜ ለማራዘም በሚደረግ እንቅስቃሴ ውስጥ አልሳተፍም ብለዋል፡፡ የሀገሪቱ ሴኔት ...
የቴህራንን የውጭ ሀገራት ወታደራዊ ተልዕኮዎች የሚፈጽመው “ቁድስ ሃይል” መሪው ሄዝቦላህን ለማገዝ ሊባኖስ ገብተው ነበር ተብሏል የኢራን አብዮታዊ ዘብ “ቁድስ ሃይል” መሪው ብርጋዴር ጀነራል ኢስማኤል ...
ካዛኪስታን የመጀመሪያውን የኒዩክሌር ሃይል ማመንጫ ለመገንባት ባቀረበችው ሀሳብ ላይ ዜጎቿ ድምጽ እንዲሰጡበት እያደረገች ነው። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ካሳይም ጆማርት ቶካየቭ በካይ የድንጋይ ከሰል ሃይል ...
ከቻይና እና ደቡብ ኮሪያ ውጭ በአለማቀፍ ደረጃ የ223 የማረሚያ ቤቶች የያዟቸውን እስረኞች ቁጥር በየጊዜው ይፋ የሚያደርገው ወርልድ ፕሪዝን ፖፑሌሽን፤ በአፍሪካ የእስረኞች ቁጥር ከ2020 ወዲህ ...